ኢ/ር ስመኘዉ በቀለ ሞት የምርመራ ዉጤት ይፋ ሆነሰበር ዜና! ኢንጂነር ስመኘው በቀለ እራሳቸው እንዳጠፉ ተጠቁሟል።ፌደራል ፖሊስ የህዳሴው ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ #እራሳቸውን እንዳጠፉ አረጋግጫለሁ ብሏል።